የቴክኒክና ጥገና ባለሙያ እና የማርከቲንግ ባለሙያ
Meseret Mare Solar Import and Installation
Addis Ababa
Contractual
Junior
ስለ ኩባንያው መሠረት ማሬ ሶላር አስመጪ፣ ተከላ እና ገጣሚ በኢትዮጵያ የታዳሽ ኢነርጂ ዘርፍ ግንባር ቀደም ተቋም ሲሆን፣ ጠንካራ እና ራሱን የቻለ የገጠር ማህበረሰብን የመፍጠር ታላቅ ራዕይ ሰንቆ የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው። ድርጅታችን በገጠሩ የሀገራችን ክፍሎችና በግብርና ማዕከላት ዙሪያ የሚኖሩ ማህበረሰቦችን ሕይወት ለመለወጥና ምርታማነታቸውን…