marketing officer
A and M Engineering PLC
- Job type
- Full-time
- Experience
- Junior
- Category
- Marketing and Advertisement
Job description
* ውጤታማ የማርኬቲንግና የሽያጭ ስትራቴጂዎችን ማዘጋጀትና በተግባር ላይ ማዋል። * በብረታ ብረት ላይ (RHS,SHS,CHS,Re-Bar,Flat-Bar,Sheet metal,Angle-Iron,) እና scaffolding ላይ በቂ እውቀት ያለው፡፡ * የማርኬቲንግና ሽያጭ ቡድኑን ዕለታዊ ተግባራት መቆጣጠርና ማስተባበር። * አዳዲስ የንግድ ዕድሎችንና ሊሆኑ የሚችሉ ደንበኞችን መለየት። * ከደንበኞች ጋር ጠንካራና ዘላቂ ግንኙነት መፍጠርና ማስቀጠል። * የሽያጭ አፈጻጸምን መከታተልና ወቅታዊ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና ማቅረብ። * እለታዊ፣ ሳምንታ፣ ወራዊ እንዲሁም አመታዊ የሽያጭ ግቦችን ማሳካትና ለድርጅቱ ዕድገት አስተዋጽኦ ማድረግ። * ከነባር እና ከወደፊት ደንበኞች ጋር ጠንካራ ግንኙነቶችን መገንባት እና ማቆየት። * የገበያ አዝማሚያዎችን፣ የደንበኞችን ፍላጎቶች እና የንግድ እድሎችን ለመለየት የገበያ ጥናት ማካሄድ። * የትምህርት ደረጃ፡ በ መካኒካል ኢንጂነሪን ወይም በማንኛውም ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት። ወይም ከኢንጂነሪነግ ተመጣጣኝ የሆነ ልምድ ያለው/ላት * የስራ ልምድ፡ ቢያንስ [1] ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ። *(በኮንስትራክሽን፣ በኢንጂነሪንግ ዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ ላይ የሰራ/ች ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል)። * የሚፈለገው ብዛት፡ [5] ተፈላጊ ክህሎቶች
* ጠንካራ የግንኙነት፣ የድርድርና ከሰዎች ጋር የመሥራት ክህሎት። * ከፍተኛ የዕቅድ ማውጣት፣ የማደራጀትና ችግር የመፍታት ችሎታ። በጫና ውስጥ የመሥራትና የተቀመጡ ግቦችን የማሳካት ችሎታ።