ጽዳት ሠራተኛ (Cleaner)
Adil Corporate Group
- Job type
- Full-time
- Experience
- Junior
- Category
- Janitorial and Other Office Services
Job description
የአዲል ኮርፖሬት ግሩፕ አንዱ ንዑስ ድርጅት የሆነው ጄቪስ ሌዘር ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. (Jevis Leather Manufacturing PLC) በጽዳት ሠራተኛነት የሥራ መደብ ላይ ለማሰማራት ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን አመልካቾች ይጋብዛል።
የሥራ መስፈርቶች፦
1. በጽዳት ሥራ ላይ የሥራ ልምድ ያላት ቅድሚያ ይሰጠዋል። 2. ታታሪ፣ ታማኝና ኃላፊነት የሚሰማት መሆን አለበት። 3. የሥራ ሰዓትን የምታከብር መሆን አለበት። 4. በቡድን ከሌሎች ሠራተኞች ጋር መሥራት የምትችል። 5. በአዲስ አበባ ጎሮ አካባቢ ነዋሪ መሆን ግዴታ ነው።