mechanical engineering (cnc opretar)
A and M Engineering PLC
- Job type
- Full-time
- Experience
- Junior
- Category
- Manufacturing and Production
Job description
* የCNC ማሽነን ኦፕሬት ማድረግ የሚችል * የቴክኒክ ድሮዊንግ መርዳት ማንበብ የሚችል * በየስራው አይነት በይምርቱ ኖዝል እየቀየረ መስራት የሚችል የሥራ ቁሳቁሶችን የመለካት ችሎታ() የጥራት ቁጥጥር * ማሽንን የማስተካካል ችሎታ * የሚቆርጠው ምርት ጥራቱን የጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ የሚ * የማሽን ችግርን የመለየትና የመፍታት ችሎታ * ዲዛይን ማድረግ የሚችል ወይም AOTO CAD, CATIA ,SOLIDWORK ወይም ተዛማጅ SOFTWARE መጠቀም የሚችል፡፡ * ሙሉ በሙሉ የCNC(PLASMA) ማሻን ኦፕሬት ማድረግ የሚችል፡፡ * ቴክኒካል ደሮዊንግ ማንበበ(technical drawing ) የሚችል፡፡ ፆታ፡- ወንድ
* በመካኒካል ኢንጅነሪንግ(mechanical engineering) እና በኤሌክተሮ መካኒካል ኢንጀነሪንግ (electro mechanical engineering) የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው፡፡ * 2-3 አመት ቀይተኛ ልምድ፡፡ * የማሽን ሥራ ችግሮችን የመለየትና የማሳወቅ * የቡድን ሥራና የግንኙነት ችሎታ