Milk Truck Driver (Bishoftu)
Holland Dairy P.L.C
- Job type
- Full-time
- Experience
- Junior
- Category
- Transportation and Delivery
Job description
ድርጅታችን ሆላንድ ዴይሪ ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፀዉን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
* የስራ መደቡ መጠሪያ፡- የፈሳሽ መኪና ሹፌር * የስራ አይነት፦ ቋሚ * የት/ደረጃ፡-10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ * የስራ ቦታ፡- የወተት ማሰባሰቢያ ጣቢያዎች (MCPs) እና ወደ ፋብሪካ የሚደረጉ የማጓጓዣ መስመሮች
* የት/ደረጃ፡-10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ * የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት እንዲሁም በፈሳሽ መንጃ ፍቃድ ያለው * ተፈላጊ ችሎታ፡- ጥሩ የመገባባት ችሎታ ያለው፣ ስራዎችን በጥንቃቄ እና በጥራት የሚያከናውን እንዲሁም ታዛዥ እና ቅንነት ያለው እና ሌሎች ከቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ ትዕዛዞችን የሚፈፀም