የመካኒካልና አውቶሞቲቭ ጥገና ዋና ክፍል ኃላፊ
Burayu Packaging and Printing Industry
Ethiopia
- Job type
- Full-time
- Category
- Installation and Maintenance Technician
Job description
What We’re Looking For
Experience:
Years of Experience : በ MSC ዲግሪ ተመርቆ/ቃ በማምረቻ ድርጅት ውስጥ በሙያው 6 ዓመት ያገለገለ ወይም በ BSC ድግሪ ተመርቆ በማረቻ ድርጅት ውስጥ 8 ዓመት ያገለገለ
Relevant Experience : በ MSC ዲግሪ 2 ዓመት በዋና ክፍል ኃላፊነት የሰራ ወይም በ BSC ድግሪ 4 ዓመት በዋና ክፍል ኃላፊነት የሰራ
Education & Certifications
Educational Requirements : ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በመካኒካል፣ በኢንዱስትሪያል ወይም በኬሚካል ኢንጂነሪንግ በ MSC ዲግሪ ወይም ከላይ በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ከታወቀ ዩንቨርስቲ በ BSC ድግሪ
Additional Information
* Salary : በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር * Benefits : የተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት * Work Location : ቡራዩ * Contract Type : በቋሚነት * Hiring Needs : 1